ከመመለስ በፊት የሚደረገው ድጋፍ
የኣውስትርያ የወደ ትውልድ ኣገር ተመላሽች ኣማካሪ ኤጄንሲ ጽሕፈት ቤት፣ ወደ ትውልድ ኣገርዎ ለመመለስ በሚያደርጉት ሂደት ድጋፍ ያደርግልዎታል።
የወደ ኣገር ተመላሽች ኣማካሪ ጽሕፈት ምን ዓይነት እርዳታ ያደርጋል?
- የወደ ትውልድ ኣገር ተመላሽች ኣማካሪ ጽሕፈት በትውልድ ኣገርዎ ሊያገኙት ስለሚችሏቸው ዕድሎች መረጃ ያቀርብልዎታል።
- ወደ ትውልድ ኣገርዎ ለመመለስና፣ ወደ ትውልድ ኣገር ቤትዎ እንደደረሱ የወድያውኑ ድጋፍ የሚያገኙ መሆንዎን ወይም ኣለመሆንዎን መረጃ ያሳወቅዎታል።.
- ኣስፈላጊ ሰነዶች በማሰባሰብ ሂዳት እርዳታ ያደርግልዎታል።
- የመጓጓዣ ወጪዎችዎ እንዲከፈልልዎት ያደርጋል።
- ጉዞዎ ያዘጋጅልዎታል። በረራውም ያስመዘግብልዎታል።
- ወደ ኣገር ቤትዎ ሲመለሱ፣ በ Wien Schwechat ኣየር ፖርት ተገኝቶ ይሽኝዎታል።
- በሌላ ኣገር ኣውሮፕላን የሚቀይሩ ከሆኑም ትብብር ያደርግልዎታል።
- በትውልድ ኣገርዎ ኑሮ ለመጀመር የሚይስችልዎት የመጀመሪያ እርዳታ ይሰጥዎታል።
- የወደ ትውልድ ኣገር ተመላሽች ኣማካሪ ጽሕፈት ቤት፣ ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት፣ በጉዞ በሚገኙበት ጊዜ ወይም ከጉዞዎ በኋላ ስለ ሕክምና እርዳት ማግኘትዎ የሚመለከት ጉዳይ ያጣራል።
We would like to inform you, that after activating, data will be transferred to the provider. Further information you will find in our data protection policy.
General Information on Voluntary Return Assistance
We would like to inform you, that after activating, data will be transferred to the provider. Further information you will find in our data protection policy.
Voluntary departure and return assistance
Bundesagentur für Betreuungs- und Unterstützungsleistungen (BBU GmbH)
Tel.:
+43 800 808 005